Channel
Updated: 2026-08-22
መሰልኩሽ መሰልኩሽ ባማረ በተወደደ ነገር ያንቺን ክብር ማርያም እንዴትስ ልናገር ያንቺን ክብር ድንግል እንዴትስ ይመርመር አዝ ምንሽ ነው ላንቺ ሰማይ ከሰማይም በላይ ነሽ እሳትን በማህጸን ጸሐይን በእጅሽ ያቀፍሽ ይቅርና ከሰው ልጅ ንፁህ ነሽ ከመላእክት ሲመሰክሩ ሰማን ብለው ማርያም የ…
እኔ ግን በምህረትህ ብዛት እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት እኔ ግን በይቅርታህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ አመልክሃለው እዘምርልሃለሁ በሕይወቴ ዘመን አንዲት ነገር ሻትኩኝ በቤትህ ተጥዬ መኖሬን መረጥኩኝ ከኃጢአት ድንኳን የአንተን ደጅ ይሻላል እረፍቴ ጌታዬ እቅፍህ ይሞቃል(፪) አዝ የክብርህ…
🚨የ12ክፍል ተማሪ ወጤት መረጃዎች የሚለቀቅበት የትምህርት ሚኒስቴር ቻናል ነው። 👇 https://t.me/+92Ke75skWOU3Y2Zk
በዕፀ መስቀሉ በዕፀ መስቀሉ የተከፈለልኝ የኢየሱስ ፍቅር ምንኛ ማረከኝ ከፍቅርም በላይ ሆነና መሠጠኝ ከመስቀል ሥር ሁኜ ፊቱን እያየሁኝ አዝ ዓለምን በፍቅሩ ያሸነፈ ጌታ የጸብን ማዕበል በፍቅሩ የገታ ሕይወቴን ጸጥ አድርጎ ይምራት በምልሐቱ እኔ ምን አለፍኝ አልደክምም በከንቱ አዝ ደሙ …
ማር ማር አለው ማር ማር አለው ከንፈሬን ማርያም እላለው ዛሬም የልቤ እኮ ነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ አዝ የት አለና ያሁሉ ድካሜ ዛሬ እናቴ ሆይ ሞገስ ላንቺ ጸንቷል እግሬ ለደካማው ለተገፋው ድጋፍ ሆነሽ እስከ ዛሬ እስከዚህ ቀን በልቤ አለሽ አዝ ይበረታል ሰነፍ ልቤ ሲሰማሽ ለስንቱ ሰው …
ለምትጠራኝ ላንተ ለምጠራኝ ላንተ እንቢ እንዳልል እኔ ማስተዋል አድለኝ በሂወት ዘመኔ መክረህ አስተምረህ ፍቅር የገለፅክልኝ የሰማውትን ቃል ለህይወት አርግልኝ ለምጠራኝ ላንተ ሀጥያቴን በሙሉ ባንተፊት ጥያለው ለምጠራኝ ላንተ በደሌን ክፋቴን እኔ እናዘዛለው ለምጠራኝ ላንተ የማዘነጋኝ ነህ…
የወይን ሀረግ በገና በገና እና ክራር መምህርን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። መስፈርቱ - በገና እና ክራርን በአንድ ላይ ማስተማር የሚችል ቢሆን ይመረጣል - ፆታ ሴት / ወንድ ሁለቱም መሆን ይችላል - ደሞዝ በስምምነት -የስራ ቦታ አውቶቢስ ተራ ቅዱስ ሚካአኤል ካቴድራል መስፈርቱን የ…
ማስታወቂያ ‼️
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.