Channel
↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው። 👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇 ↪️ @al_furqan_islamic_studio_bot
Updated: 2026-09-12
☑️ ሳምንታዊው የእሑድ ሙሐደራና ኢጅቲማዕ ፕሮግራም አንዋር መስጂድ ነው‼️ ↪️ ልዩ ↪️ የሙሐደራ ↪️ ፕሮግራም ↪️ ጥሪ‼️ 🫵 በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የሙሐደራ ፕሮግራም‼ 🕌 በታላቁ አንዋር መስጂድ 🕌 🗓️ መስከረም 03 2019EC 🗓️…
⛔⛔ዘመቻው ነገም ይቀጥላል⛔⛔ በዛሬው ጂሀድ ያልተሳረፋችሁ ነገም እንዳታስመልጡ!! ዛሬ ደክማችሁ የዋላችሁም: ድካም ለሌለው ሀገር ብዙ መድከም ይጠበቅባችኋል። ክረምት ቢሆን በጋ፧ ፀሀይ ይሁ ቢሆን ዝናብ፧ ድካሙ ሳይበግራችሁ ከጅምር እስከዛሬ በገንዘባችሁም ይሁን በጉልበታችሁ እየታገላችሁ…
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20995
📮 በሰሀቦች መሀከል የተከሰተው ክስተት! 🗂️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሐደራ። ↪️ሙሐደራው ላይ ከተወሱ ወሳኝ ነጥቦች⤵️ 👉ሰሀቦችን በሙሉ ኸይራቸውን አውቀን መውደድ እንዳለብን፤ 👉ሰሀቦች በሙሉ የጀነትና የኢጅቲሀድ ባለቤት መሆናቸው ማመን እንዳለብን፤…
📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 📝 بعنوان: {يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ} …
🛏️ የሰላተል ጀናዛና ሽኝት ጥሪ‼ [ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ] ["إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"] 💥የወንድማችን ሙደሲር ጀማ…
📮 የግጥሙ ርዕስ፦ ተነስ ተጠርተሀል❕ ሁሉም ሰው ይሰብሰብ በትግሉ ሜዳ፤ የልብ ውስጥ ዒማን ይኖራል በጓዳ በተግባር ይወጣል ሙስሊም ሲረዳዳ፤ ኑ!! ትላለች ፉርቃን አይንካችሁ ቡዳ ከቅዳሜ ጀምሮ እሁድ በማለዳ፤ በጠዋት ተነስተን በፉርቃን በረንዳ፤ ለአኼራ በመስራት እንሁን አራዳ። ቤት …
{ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا } https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20988
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.