Channel
Updated: 2026-08-07
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ በራያ አላማጣ ወረዳ "የትግራይ ኃይሎችን ዒላማ ያደረገ" የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ምንጮች ተናገሩ በትግራይ ክልል ራያ አላማጣ ወረዳ "መረዋ" የተባለ ቀበሌ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት የሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ባለ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "አንድም አጀንዳ ላይ ውሳኔ አልተሰጠም" ሲል የሚነሱ አስተያየቶችን አስተባበለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፣ በምክክር ሂደቱ "እስካሁን ድረስ አንድም ውሳኔ በአ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚወጣባቸው ግዙፍ የሽምግልና አበባዎች፡ የአበባ አብዮት ወይስ የባህል ለውጥ? ከጋብቻ በፊት የሚደረገው የሽምግልና ሥነ ሥርዓት ከፍተኛ ድግስ እና ገንዘብ የሚፈስበት እየሆነ መጥቷል። ከሚዘጋጀው ድ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ እስራኤል የትራምፕን ባለ 15 ነጥብ የጋዛ ሰላም ዕቅድ ውድቅ ማድረጓን ኔታንያሁ ተናገሩ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የአሜሪካውፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያቀረቡትን ባለ 15 ነጥብ የጋዛ ሰላም ዕቅድ ውድ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ መሪዎች ለግጭቶች ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈልጉ ጠየቁ ኢትዮጵያዊው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ መንግሥት እና ክልላዊ መሪዎች በአገሪቱ ላሉት ግጭ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ "አዳም አንድ ደራሲ የሚያስፈልጉት ሁሉም ግብዓቶች ተሟልተው ያሉት ፀሐፊ ነው" የአዳም ረታ አዲሱ 'መዝሙረ ሄላም' የተሰኘው የረዥም ልብ ወለድ መጽሐፍ 1,008 ገጾች ሲኖሩት በአምስት ክፍሎች የተከፈለ ነው። ይህ የአዳም …
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ "አዲስ አበባ እንደ እንግዳ ካልሆነ ከዚህ በኋላ ለመኖር የምመጣ አይመስለኝም" የሥዕል እና የቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ የሆነው ዮናስ መኳንንት፤ ተወልዶ ያደገባትን፣ የእንጀራ ገመዱ የነበረችውን አዲስ አበባን ጥሎ ገጠር ከገባ ከ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ ጥቃት አምስት ሰዎች ሞቱ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.