Channel
"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።" (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21) 🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡ 📌 በተጨማሪም ◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች ◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች ◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና ◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል ✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇 📩 @christ_tube_bot Creator @beki_mw
Updated: 2026-08-23
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እግዚአብሔር ብቻ! ✨ ✅ የሕይወታችን መጽሐፍ ሲገለጥ… የሰው ሕይወት ከውጭ ሲታይ አንድ ታሪክ ይመስላል፤ ደስታው ይታያል፣ ፈገግታው ይታያል፣ ስኬቱ ይታያል። ነገር ግን በውስጡ የተሸከመውን ህመም፣ ዝምታ፣ ጦርነት፣ እንባ እና ያለፈበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ …
#የማለዳ_ቃል 🌤 "ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። " -ኤፌ5፥16 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
ክፍል ሰባት መልስ ሳይመጣ እምነቴን እንዴት እጠብቃለሁ? አንዳንድ ጊዜ ጸሎትህን ትጸልያለህ፣ ቃሉንም ታነባለህ፤ ግን የጠበቅከው መልስ አይመጣም። ከዚያም ልብህ፦ “እስከመቼ ነው የምጠብቀው?” ይላል። ግን እምነት መልስ ከማግኘት በኋላ ብቻ አይጀምርም። እምነት ገና ሳናይ ማመን ነው። “…
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
ሰላም ተወዳጆች እንዴት አላችሁ ዛሬ ጌታ ምን አስተማራቹ ? ቸርች ሄዳቹ ልባችሁ የቀረውን እስቲ አጋሩን? ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
#የማለዳ_ቃል 🌤 በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ። -ሳሙ ካልዕ 22፥7 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.