Channel
በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏
Updated: 2026-08-23
መግለጫውን በድምፅም በፅሑፍም ተከታተሉ👇👇 https://t.me/ephremgetachewnews https://t.me/ephremgetachewnews
በዚህ አመት 12.8% በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መረጃ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ከሰዓት በኋላ መግለጫ እንደሚሰጥ ጠቅሷል። በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚሆኑት በኦንላይን ፈተናውን …
እዚህ ፎቶ ላይ ያለው ልጅ ደረቱ ላይ ያለውን ፅሑፍ ልብ በሉ! 😱 ከዛም የሆነውን ስትሰሙ በእጅጉ ትደነቃላችሁ! ታዋቂው አርቲስት እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ) በአርባምንጭ በ220 ሺህ ብር የገዛውን የቅርብ ጊዜ Samsung Ultra ስልኩን መንገድ ላይ ጥሎት ነበር! ነገር ግን ይህ ውድ…
አቶ ኢሳያስ ጂራ ብቸኛ እጩ ሆነው ቀርበዋል ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መስከረም 5/2019 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይታወቃል። በዚህም መሰረት ምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴው እጩዎችን እስከ ነሀሴ 4/2018ዓ.ም ድረስ መመዝገቡን ገልጿል። ኮሚቴው ነሐሴ 5 ፣ 11 እና 1…
የአገራዊ ምክክሩ አራት አጀንዳዎች ከስምምነት ሳይደረስባቸው ወደ ቀጣይ ዙር ተሻገሩ❗❗ በአገራዊ ምክክሩ የመንግሥት አደረጃጀትን ጨምሮ አራት አከራካሪ ጉዳዮች በ120 አባላት ያለው የሐሳብ አዘጋጅ ቡድን ስምምነት ሳይደረስባቸው ወደ ቀጣዩ የምክክር ሂደት መሻገራቸው ተገለጸ። በአጀንዳው …
በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ??? ያናግሩን👇 @Dershsupport @Dershsupport 👆 ማስታወቂያ ለማሠራት
በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር በነበረው የድብደባ ቪዲዮ ላይ ፖሊስ አስቀድሞ ምርመራውን አጠናቆ ለሚመለከተው አካል መላኩን ገለፀ። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተሰራጭቶ በርካታ ሰዎችን ሲያስቆጣ በነበረው የድብደባ ቪዲዮ ላይ የፖሊስ አባላት አስፈላጊውን ማጣራት በማድረግ የምርመራ መዝገቡን ለሚመለ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.