Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-08-21
ራስን በጥበብ መምራት “ሌሎችን በብቃት መምራት ከመቻልህ በፊት ራስህን መምራትን መማር አለብህ” — John C. Maxwell ማንኛውም ሰው ሌላን ሰውም ሆነ ስራውን ከመምራቱ በፊት መጀመሪያ ራሱን መምራት እንዳለበት ግልጽ ነው፡፡ ስለሆነም፣ አመራር የሚጀምረው ራስን ከመምራት ነው፡፡ ይ…
ከሚከፈለን በላይ መስራት! “ከሚከፈለው በላይ የሚሠራ ሰው፣ ብዙም ሳይቆይ ከሚሠራው በላይ ይከፈለዋል”፣ ይባላል! የተጠበቀብንን ያህል ብቻ እየሰራን ያልተጠበቀ ውጤትና እድገት መጠበቅ አንችልም፡፡ ከተጠበቀብን በላይ በትጋት ስንሰራ በሰዎች አመኔታን እናዳብራለን፣ አቅማችንን እንገነባለን…
ታላቅ ወደ መሆን የምናድገው!!! ታላቅ ወደ መሆን የምናድረገው ስላልወደቅን ወይም ስላልተሳሳትን አይደለም፡፡ ታላቅ ወደ መሆን የምናድረገው ውድቀታችንም ሆነ ስህተታችን ስላላስቆመን ነው፡፡ ውድቀታችሁና ስህተታችሁ በፍጹም አያስቁማችሁ! ፈጣሪ ያግዛችሁ የምወዳችሁ የሃገሬ ሰዎች! https…
አምስቱ የስኬታማ ሰዎች ልምምዶች!!! ወደ ስኬት ጎዳና የሚወስዱ መርሆች እጅግ በርካታ ናቸው፡፡ ለዚህ ነው የተለያዩ ሰዎች ከግል ልምምዳቸው በመነሳት የሚለግሱን ሃሳቦች የተለያዩ የሚመስሉት፡፡ የስኬት መንገድ በርካታ የመሆኑን እውነታ አመንነውም አላመንነው፣ በዚህ ትምህርት ውስጥ የምታ…
MAKE-UP !!! ትናንት ኃሙስ ምሽት “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices) የተሰኘው ስልጠና በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ተሳታፊ በሆኑበት ተጀምሯል፡፡ ሁለት ኃሙሶች ይቀሩናል፡፡ አሁን join የማድረግ ፍላጎት ያላችሁ join ማድረግ ትች…
ለምን የራሳችንን ምርጫና ውሳኔ ማድረግ እንቸገራለን? ምርጫ እና ውሳኔ ማዘግየት፣ ማስተላለፍ ወይም ፈጽሞ የማድረግ ችግር ካለባችሁ፣ መንስኤውን በመለየት መፍትሄ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ 1. የተሳሳተ ውሳኔ ማድረግን መፍራት መሳሳትን፣ መውደቅን ወይም በኋላ መጸጸትን በመፍራት ውሳኔ ካማድ…
ለምን የራሳችንን ምርጫና ውሳኔ ማድረግ እንቸገራለን?
የዛሬ ማታው ስልጠና በ3 ሰዓት ስለሚጀምር እስከ 2፡30 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.