Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-08-19
የባህር በር የፍትሃዊነት፣ የታሪክ እና የቀጣናዊ እድገት መሠረት የቀይ ባህር ጉዳይ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ስልጣኔ፣ ሀገረ-መንግሥት ስሪት፣ ደህንነት እና ምጣኔ ሀብታዊ ራዕይ በእጅጉ የተቆራኘበት፤ የትውልዱ ህልውናና የሉአላዊነት ማረጋገጫ ጥያቄ በመሆኑ መንግሥት ጥያቄውን እውን ለማድረግ ሁ…
የጋምቤላ ክልል ከ 7 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገቢ አድርጓል - ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ የጋምቤላ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 7 ሺህ 98 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሯ …
ተወካዮች ያጠናቀሩትን የአጀንዳ ሃሳብ ለስራ ቡድናቸው አቀረቡ ከስምንቱ የሥራ ቡድኖች የተውጣጡ 15 የአጀንዳ ምክረ-ሃሳብ አጠናቃሪዎች ያጠናቀሩትን የአጀንዳ ሃሳብ ለየስራ ቡድናቸው አቅርበዋል:: 500 አባላት ካሏቸው ስምንት የስራ ቡድኖች ከእያንዳንዳቸው 15፣ በድምሩ 120 አባላት ያ…
በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር በነበረው የድብደባ ቪዲዮ ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በህግ እየታየ መሆኑን ፖሊስ ገለጸ በማህበራዊ ሚዲያ አንዲት ታዳጊ ስትደበደብ የሚያሳይ ቪዲዮን በተመለከተ ፖሊስ አስፈላጊውን ምርመራ ማጣራቱን አስታውቋል፡፡ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አለም ባንክ አካ…
ጠመንጃዎች ታጥፈዋል፤ ጠረጴዛዎች ሞቀዋል! በኒውዮርክ ከተማ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ህንጻ መግቢያ በር ላይ፣ ለዓለም ሰላም እጅግ ጥልቅ የሆነ ትርጉም ያዘለ አንድ ግዙፍ የነሐስ ሐውልት ቆሞ ይገኛል:: ይህ ሐውልት "Non-Violence" (አመጽ አልባነ…
ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ገለልተኝነት፣ አካታችነትና ተሳትፎ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 የቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ ምክክር በሀገራችን ዘላቂ ሰላም፣ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲሰፍን ያለው…
የሀገራዊ ምክክሩ የታሪክ ስብራት መጠገኛ ጥበብና የጋራ እጣ ፈንታ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት የተከማቹና ሲንከባለሉ የመጡ ውስብስብ የፖለቲካ ጥያቄዎችን በሰላማዊ ውይይት በመፍታት ረገድ ታሪካዊ ምዕራፍ እየተጻፈ ይገኛል:: ታሪካዊ ስብራቶችን በመጠገን የተሻለች ሀገር ለወደፊት ትውልድ…
ከዕለታዊ ጫና ወደ ተፈጥሮ እቅፍ፡- የአረንጓዴ አሻራና የኮሪደር ልማት ለአእምሮ እፎይታና ለከተሞች አዲስ ህይወት ሕይወት በውጥረትና በተደጋጋሚ እንቅስቃሴ በምትሞላበት በዚህ ዘመን፣ አእምሮ ከዕለት ተዕለት ጫና ራሱን ለማሳረፍና ሰላምን ለማግኘት ተፈጥሯዊ መጠለያዎችን ይፈልጋል:: የአረ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.