Channel
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOOL
Updated: 2026-08-24
በአሌክሳንደር ኢሳክ እና በፍሎሪያን ዊርትዝ መካከል እያደገ ያለው የግንኙነት ምልክቶችም ደስታ ሰጥቷል ፣ 241 ሚሊዮን ፓውንድ የወጣባቸው ተጨዋቾች በአንፊልድ ያላቸውን አቅም ዘግይቶም ቢሆን ሁኔታዎችን እንዲያሟሉ ለመርዳት ነው ፣ የኢራኦላ እቅድ እና ቁልፍ ነገር በሜዳው ላይ ሁለቱም …
ባለፈው የውድድር ዘመን ስሎት ተጫዋቾች ከጨዋታው በኋላ የተመረጡ ተጨዋቾች የቴሌቭዥን አሰራጩን አናግረው እስኪጨርሱ ይጠብቃቸው ነበር ፣ ከጨዋታው በኋላ ወደ ቤታቸው ከመሄዳቸው በፊት መልበሻ ክፍል ውስጥ እንዲያገኛቸው። ምንጮቹ እንደሚናገሩት ኢራኦላ እስከሚቀጥለው ቀን ድረስ በጣም ስሜታ…
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
ስሎት መኖሪያውን ያደረገው በማንቸስተር ውስጥ ይኖረ ነበር እሱን ለመተቸትት እንደ ጋሻ ያገለግል ነበር እዛ በመኖሩ ፣ የቀድሞው የፌይኖርድ አለቃ ከአካባቢው አድናቂዎች በጣም ተለይተዋል በሚል ተከሶ ነበር። ኢራኦላ እና ቤተሰቡ ከሊቨርፑል ከተማ መሃል በ13 ማይል ርቀት ላይ በምትገኘው …
በስድስት ሳምንት ቅድመ-ውድድር ወቅት ፣ ተጫዋቾቹ በአርኔ ስሎት ወቅት ጋር ምን ያህል ስብሰባዎች እንደተጠሩ በመጥቀስ ተጫዋቾቹ ከኢራኦላ ጋር በማነጻጸር ተደንቀዋል ፣ በስሎት መሪነት ካለፉት ሁለት ዓመታት ከተሰበሰቡት ስብሰባዎች ይልቅ አሁን ላይ ስብሰባዎች ይበልጥ አጭር የመሆን ሁኔታ…
Media post
Media post
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.