Channel
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Updated: 2026-08-26
ኡዝቤኪስታን በእጅ የተጻፈ ልዩ የቅዱስ ቁርኣን ቅጂ ለማዘጋጀት ዓለም አቀፍ የካሊግራፊ ውድድር ልታካሄድ ነው በመካከለኛው እስያ የምትገኘው ኡዝቤኪስታን፤ ልዩ እና በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ በእጅ ጽሕፈት የተዋበ የቅዱስ ቁርኣን ቅጂ ለማዘጋጀት ዓለም አቀፍ የዐረቢኛ የጽሕፈት ጥበብ ወይ…
አሜሪካ 200 ሺሕ ገደማ የውጭ ዜጎችን የቢዝነስ እና የጉብኝት ቪዛ ልትሰርዝ ነው የትራምፕ አስተዳደር በአሜሪካ ውስጥ የጥገኝነት ጥያቄ ባቀረቡ ወይም በማቅረብ ላይ በሚገኙ 200 ሺሕ ገደማ የውጭ ሀገር ዜጎች የቢዝነስ እና የጉብኝት ቪዛዎችን ለመሰረዝ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ አሶሺየት…
ማስታወቂያ/Promotion ማሰራት የምትፈልጉ አናግሩኝ @Faysul
🌍 ባንግላዴሽ የመካ የጋራ መከላከያ ስምምነትን ለመቀላቀል ፍላጎት አሳየች 🇧🇩 ባንግላዴሽ በሳዑዲ ዓረቢያ፣ ቱርክ እና ፓኪስታን መካከል በቅርቡ የተፈረመውን የመካ የጋራ መከላከያ ስምምነት ለመቀላቀል ፍላጎት ማሳየቷ ተገለጸ። የባንግላዴሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁማዩን ካቢር፣ ሀገራ…
Media post
Media post
የቀድሞ የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሸህ ሚስባህ አብዱረህማን ልጅ ሂክማ ሸህ ሚስባህ 541 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።
የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ሳዳም አብዱልአዚዝ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ 576.25 በማምጣት አንደኛ ደረጃን ይዟል! የዶዶላ አፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነው ሳዳም አብዱልአዚዝ ዑመር፤ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ በሀገር አቀፍ ደረጃ 576.25 በማምጣት በዘርፉ አንደኛ ደረጃን…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.