Channel
This is FMC's official Telegram channel. @fmcsport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com
Updated: 2026-08-11
የአፍሪካ ከተሞች የከንቲባነት አመራር መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ከተሞች ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት ጀምሯል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ከተሞች የከንቲባነት አመራር መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ከተሞች ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት ጀምሯል አሉ የከተ…
"ህገወጡ ህወሓት አሁንም ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት በነበረው አሮጌ የፖለቲካ አስተሳሰብ፣ እሳቤ እና አመራር ውስጥ ተቀርቅሮ ቀርቷል" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ከውጪ የሚገቡ የግብርና ምርቶችን በሀገር ውስጥ የመተካት ስራ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍና ሀገራዊ ኢኮኖሚን በራስ አቅም ለመገንባት በግብርናው ዘርፍ የተሰሩ ስራዎች አበረታች ውጤት አመጥተዋል አሉ የምጣኔ ሀብት ምሁ…
"መንግሥት ካሸነፈ በኋላ የተሸነፈውን ኃይል በፕሪቶሪያው ስምምነት አስቀምጦ ተደራድሮ፣ በችግር ውስጥ የነበሩ ኃይሎችን ቀልቦ እና ብዙ ድጋፍ ሰጥቶ ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት አሳይቷል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በሀገራዊ ምክክሩ ሁለት ተጨማሪ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ምክረ ሃሳቦች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ፣ የፖለቲካ ሥርዓት፣ የፖለቲካ ውክልናና የምርጫ ስርዓት እንዲሁም በሙስና እና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ተመካካ…
ኢትዮጵያ ጠላቶች ከመሽጉበት ሳይንቀሳቀሱ፣ ዕቅዳቸውን በቦታው የሚያመክን የመከላከያ ሠራዊት ገንብታለች አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነት መገለጫ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷንና ብሔራዊ ክብሯን ለማስጠበቅ ወቅቱ የሚጠይቀውን …
የቡና ምርታማነትን በሔክታር ከ9 ኩንታል ወደ 21 ኩንታል ለማሳደግ እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ የቡና ምርትና ምርታማነት ኢኒሼቲቭ የቡና ምርታማነትን በሔክታር ከ9 ኩንታል ወደ 21 ኩንታል ለማሳደግ እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር …
የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የዘገየ የፍትህ እና የብሔራዊ ጥቅም ጥያቄ ነው የኢትዮጵያ የባህር በር አልባነት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የንግድ ልውውጥ እና ብሔራዊ ደህንነት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል፡፡ በአሁኑ ወቅት የመደመር መንግሥት እና የኢትዮጵያ ህዝብ እያነሱት…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.