Channel
كناشة ابن منور
Updated: 2026-08-10
ኢስላም የሃገር እና የዘር ድንበር የማይገድበው ዓለማቀፋዊ እምነት ነው። ኢስላም ከሃገር፣ ከብሄር በላይ ነው። መካ ከየትኛውም የዓለም ሃገራት በተለየ ልዩ ከተማ ነች። ይሁን እንጂ ከእምነት በላይ ስላልሆነች ነው ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እትብታቸው የተቀበረባትን ልዩ ሃገር ጥለ…
ደርስ፦ * ኪታቡ ተውሒድ * ክፍል - 13 * የሚሰጥበት ቦታ፦ ሑዘይፋህ መስጂድ (የሺ ደበሌ ከፍ ብሎ) * የሚሰጥበት ጊዜ፦ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ በኋላ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? ~ መውሊድ በሺዐዎች እንደተጀመረ ቀደም ብየ ገልጬ ነበር። አሁን ደግሞ ለምን አላማ ጀመሩት የሚለውን ባጭሩ እዳስሳለሁ። በግብፅ የአስዩጥ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት የነበሩት ዶክተር ሐሰን ኢብራሂም ሐሰን እና በሃገሪቱ የትምህርት ሚኒስቴር የማህበራ…
Media post
ደርስ ~ * መንሀጁ ሳሊኪን * ክፍል:- 5️⃣6⃣ * የሚሰጥበት ቦታ፦ የሺ ደበሌ ከፍ ብሎ ሑዘይፋህ መስጂድ * የሚሰጥበት ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ረፋድ ላይ * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ كتاب العدد = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/Ib…
ዛሬ እሁድ ነሐሴ 03/2018 የኪታቡ ተውሒድ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ (ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ * ኪታቡ የሌላችሁ በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9564
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 08/2013) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
መውሊድ በማን ተጀመረ? በሙዞፈር ወይስ በ“ፋጢሚያ” ሺዐ? ~ የመውሊድ ደጋፊዎች ከሚያነሷቸው ነጥቦች አንዱ መውሊድ “ታላቅ ዓሊም፣ ተቂይ፣ ሷሊሕና ጀግና በነበሩት” ንጉስ ሙዞፈር ነው የተጀመረው የሚል ነው። ሙዞፈር የሞተው በ630 ሂጅሪያ ነው። ሰዎቹ ሙዞፈር ላይ ችክ የሚሉት እጅግ አ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.