Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-08-23
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የትንሳኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ❤️🔥ከመ ትንሣኤ ወልዳ❤️🔥 ስለ እመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት ከመ ትንሣኤ ወልዳ የተባለውን ይዘው ብዙዎች ብዙ ሐሳብ ይሰጣሉ በተለይም ሱባዔው በ14 አልቆ በ16 ከማክበራችን ጋር…
⛪ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ☦️ ክፍል ፳፮ [26] 📖 የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ☦️ ሐዋርያው ቅዱስ ስምዖን (ቀነናዊ) የሐዋርያው ስምዖን ሌላው ስሙ ናትናኤል ነው። ስምዖን የመጀመሪያ ስሙ ሲሆን ናትናኤል ብሎ የሰየመው ጌታ ነው። ትርጉሙም ‹የእግዚአብሔር ስጦታ›…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፭/15 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን ስለ ንጽሕናዋና ስለ ታላቅ ት hisዕግሥቷ ፍጹም ተጋድሎን የተጋደለችው ታላቋ ጻድቅ ቅድስት እንባመሪና አረፈች። 📌 ይህች ቅድስት አባቷ ሊመነኵስ በወደደ ጊዜ የወ…
🛐🛐 🛐🛐በቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖሩ የሚገቡ ንዋያተ ቅድሳት፣አቀማመጥና የአጠቃቀም ሥርዓት🛐 ክፍል ፲፯ (17) 📖ታቦት📖 ታቦት ሥርወ ቃሉን ስንመለከት ቤተ-አደረ ከሚለው ግስ የወጣ ሲሆን ታቦት ማለት የጽላቱ ማደሪያ፥ መኖሪያ ማለት ነው።ይኸውም የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ፥…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 📖📖 ክፍል ፳፭ [25] 🛐የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት 🍞 ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ በብዙ ቦታ ተጠቅሷል፡፡ በዮሐ (1፡44-51) እንደተጻፈው ጌታችን ፊልጶስን ተከተለኝ ባለው…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፬/14 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን በታላቅ ተጋድሎ የኖሩት የመነኰሳቱና የጻድቃኑ የአባ ስምዖንና የወዳጃቸው የአባ ዮሐንስ የዕረፍታቸው መታሰቢያ ነው። 📌 እነዚህ ቅዱሳን በኢየሩሳሌም ቅዱሳት መካናት…
✨ እንኳን ለብርሃነ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! መልካም የበዓል ጊዜ ይሁንላችሁ! ✨ በደብረ ታቦር ተራራ ላይ የተገለጠው የእግዚአብሔር አምላካችን መለኮታዊ ብርሃን በሕይወታችን፣ በቤተሰባችንና በሀገራችን ላይ ይብራ! የክረምቱን ጭጋግና ጨለማ አስወግዶ ወደ ብ…
Media post
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.