Channel
✝️ ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር ✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 📢 ለማስታወቂያ ስራዎች @top_faye የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች https://t.me/yemezmur_gexem 👇☝️ https://t.me/maedot_orthodox_group https://t.me/Yemezmurgtm
Updated: 2026-08-22
🌹እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የትንሳኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ነሐሴ ¹⁶ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @maedot_ze_orthodox ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
♡ እምሔሶ ለሄሮድስ ♡ እምሔሶ ለሄሮድስ ይብላዕ መሐላሁ /፪/ እም ያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ /፪/ ዐብይ ነቢይ /፪/ ሰባኬ ወንጌል/፬/ ትርጉም፦ ሄሮድስ ዋና ነቢይ የሆነውንና የጥምቀት ሰባኪ የዮሐንስን አንገት ከሚያስቆርጥ መሐላው ቢበላ ይሻለው ነበረ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @mae…
♡ ምልክቴ ነሽ ♡ ምልክቴ ነሽ ድንግል ለሕይወቴ ባንቺ ተፈታሁ ከእስራቴ ቀና ብያለሁ አሁን ልጅሽ ፀጋሽ ጎብኝቶኝ ቃል ኪዳንሽ ተስፋ ያረኩት አልተበተነም እንባዬም መሬት ከቶ አልወደቀም ለበጎ ሆነ ማልቀስ ማንባቴ ሰላም ሰፈነ በእልፍኝ በቤቴ ቅኔ ነጠቅሁኝ የአባ ጊዮርጊስን ቆምኩኝ ቅዳሴ…
♡ የጠሩሽ ♡ የጠሩሽ አንቺን ተማጽነው የዳኑብሽ የበላዔ ሰብዕ እመቤት የአምላክ እናት ድንግል አዛኝት ማርያም ቅድስት (፪) በቃልኪዳንሽ ብዙዎች ድነዋል በምልጃሽም ጽድቅን አግኝተዋል የአምላክ ቸርነቱን አይተዋል(፪) የእሳቱን ባሕር ባንቺ ተሻግረዋል የሰይጣንን ጾር ባንቺ ድል ነስተዋል…
♡ ወዳጄ ሆይ ተነሽ ♡ ወዳጄ ሆይ ተነሽ ውበቴ ሆይ ነይ ነይ በማለዳ ነይ እንድንረሳው የአለምን ስቃይ ቃልሽም መልካም ነው ፊትሽም ያማረ መልክሽን /አሳይኝ/(፪) ድምፅሽን አሰሚኝ እህቴ ሆይ ሙሽራዬ ማረፊያ ገነት የኤዶም ምንጭ ነሽ የታተምሽ ህይወት ሙሽራዬ አዝ= = = = = አንቺ የ…
💗 እንኳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሥጢረ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሰን! ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል። ክንድህ ከኃይልህ ጋር ነው። እጅህ በረታች፡ቀኝህም ከፍ ከፍ አለች። (መዝ. 88:12) ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @maedo…
♡ አበራ ታቦር ♡ አበራ ታቦር በጌታ ግርማ(2) ፍጥረት ሁሉ አብ ሲናገር ሰማ Taabor ni ife ulfina Gooftaan (2) Uumamni hunduu jecha Abbaa dhaga'an ሙሴ ኤልያስ የናፈቁት ሐዋርያት ፊቱ የወደቁት እርሱ ነው ጌታ አምላካችን የሚናገረው ለልባችን ደ…
✏️ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው ደብረ ታቦርስ ? በምዕምዕናን ዘንድ ቡሄ ተብሎም ይታወቃል። ቡሄ ማለት ብርሃኑ የደመቀ የጎላ ማለት ነው ይህም ስያሜ በደብረ ታቦር ጌታችንን ብርሃነ መለኮት ጋር መጋለጥ ጋር የተያያዘ ስያሜ ነው። ደብረ ታቦር ማለት የታቦር ታራራ ማለት ነው ተራራው ከገ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.