Channel
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Updated: 2026-08-23
#Update ካርሎስ ባሌባ እስከ ሰኔ 2031 የሚቆይ የ5 ዓመት ውል ከተጨማሪ የ1 ዓመት ማራዘሚያ አማራጭ ጋር ከክለባችን ጋር የሚፈራረም ይሆናል። ባሌባ የመጀመሪያውን ምዕራፍ የህክምና ምርመራ በስኬት አጠናቋል። በክለቦቹ መካከል አስፈላጊ ሰነዶች ተለዋውጠው እንደተጠናቀቁ ዝውውሩ በቅ…
ካርሎስ ባሌባ ሜዲካል ምርመራውን ትናንት ካሪንግተን በመገኘት ያጠናቀቀ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለትም ይፋዊ ኮንትራቱን የሚፈርም ይሆናል ሲል SullyTalkz ገልጿል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
2026/27??? @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Media post
Media post
ማንችስተር ዩናይትድ የመክፈቻ ጨዋታ ተሸንፎ ዋንጫ ያነሳባቸውን ሦስት ታሪካዊ አመታቶች!! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
እንደምን አደራቹ የዩናይትድ ቤተሰቦች? መልካም እለተ ሰንበት ተመኘን! ❤ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ቀኑን ሙሉ አብራችሁን ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ! መልካም አዳር ተመኘን ፈጣሪ የነገ ሰው ይበለን❤️ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued