Channel
ይህ ስለ #ማንችስተር_ዩናይትድ መረጃዎችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው - ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች - የቀጥታ ስርጭቶች - የዝውውር ዜናዎች - ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
Updated: 2026-09-07
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ25/26 የውድድር ዘመን 🏆: • 47 ጨዋታዎች 🎮 • 12 ግቦች ⚽️ • 23 አሲስቶች 🎯 • 35 የግብ አስተዋጽኦ 📈 @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
ሰበር 🚨 አማድ ዲያሎ ለማንችስተር ደርቢ ጨወታ ዝግጁ ለመሆን ጠንክሮ እየሰራ ነዉ:: STANDARD SPORT @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
Media post
Media post
📸📱 ቤንጃሚን ሴስኮ በኢንስታግራም፡- “ ቀጣዮቹን ጨዋታዎች በጉጉት እጠብቃለሁ፤ እንዲሁም አብረን መሻሻልን እና ወደፊት መጓዝን እሻለሁ 👊 “እንደ ሁልጊዜውም ላደረጋችሁልኝ ድንቅ ድጋፍ አመሰግናለሁ " @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
🚨 EXCLUSIVE 💣 ብሩኖ ፈርናንዴስ ነገ ይፋ በሚደረገው የባሎንዶር 30 ዕጩዎች ውስጥ ይካተታል ! @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-09-02 · first ad check queued