Channel
#አባቶችን_ጠይቅ_ይነግሩሃል ● ጠቢብ ከሰነፍ ጋር ቢጣላ፥ ሰነፍ ወይም ይቈጣል ወይም ይስቃል፥ ደምን ለማፍሰስ የሚሹ ሰዎች ፍጹሙን ሰው ይጠላሉ፥ ደግሞም የቅኑን ሰው ነፍስ ይሻሉ። ሰነፍ ሰው ቍጣውን ሁሉ ያወጣል፤ ጠቢብ ግን በውስጡ ያስቀረዋል። ○ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ. 29 ○ ሀሳብ ካላችሁ @habmisget
Updated: 2026-09-12
+++ የአዲስ ዓመት ስለት +++ በኖኅ ዘመን የነበሩት ሰዎች አመጸኞች ሆኑ። የእግዚአብሔርን የምሕረት ጥሪ እምቢ ብለው መንገዳቸውን በፊታቸው አበላሹ። ምድሪቱንም በግፋቸው ሞሏት። ስለዚህም እግዚአብሔር ከትውልዱ ጻድቅ የነበረው ኖኅና ቤተሰቡን አስቀርቶ ሌሎቹን ከምድር ጋር ያጠፋቸው ዘ…
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል @mekra_abaw
በዚህ ቻናል የምትገኙ ስራ ያላችሁ ሰዎች ለአዲስ ዓመት የምታቀርቡት ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት ካላችሁ በውስጥ መስመር ላኩልን በነጻ እናስተዋውቃለን መልካም አዲስ ዓመት
፩ አዲሱ ዓመት (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው) ልጆቼ! አዲሱ ዓመት የደስታ የሰላምና የጤና እንዲኾንላችሁ ትሻላችሁን? እንኪያስ ገና ከጅመሩ በስካር፣ በዘፈን፣ በገቢረ ኀጢአት ለማሳለፍ አታቅዱ፡፡ የአዲሱ ዓመት የመጀመሪያውን ዕለት ብቻ ሳይኾን እያንዳንዱን ቀን በገቢረ ኀጢአት…
የጊፍት ሪል ስቴት አዲስ ዓመትን አስመልክቶ አዲስ ኤክስፖ ይፋ አድርጓል፡፡ በዘመቻው የተዘጋጁ ዋና ዋና አማራጮች፡ ቅድመ ክፍያ እና ቅናሽ፡ ከ2% እስከ 15% ቅድመ ክፍያ በመክፈል ከ5.5% እስከ 18% ቅናሽ ማግኘት ይቻላል፤ ሙሉ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞችም ከዋጋ ጭማሪ ነፃ መብት …
ሩፋኤል ብዬ ስጠራው 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሩፋኤል ብዬ ስጠራው ሚስጥሬን ሁሉ ሳወራው ትላንት የረዳኝ ጸሎትህ ዛሬም ይድረሰኝ ለልጅህ ሩፋኤል ብዬ አንደበቴ ለምዶት ስምህን ሩፋኤል ብዬ ልጅነቴ ቀምሶት ፍቅርህን ሩፋኤል ብዬ የህይወቴ ቅጥር ሲላላ ነፍሴ ትጮሀለች ሩፋኤል ሩፋኤል ብ…
ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት ነገ ጳጉሜ ፫ ቀን የከበረ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሩፋኤል በዓሉ ነው፡፡ እርሱም ከመላእክት አለቆች ሦስተኛ የሆነ ነው። ደግሞም ከእስክንድርያ ውጪ በደሴት የታነጸች ቤተ ክርስቲያኑ በከበረ ሊቀ ጳጳሳት ቴዎፍሎስ ዘመን በውስጧ ተአምር የተገለጠባት የከበረችበ…
መልካም ዜና ለ2019 ኢንትራንስ ተፈታኞች በሙሉ! Temari የፈተና ዝግጅታችሁን የበለጠ ቀላልና የተደራጀ ለማድረግ ከጎናችሁ ነው። በTemari AI Tutor የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ምን እንደሚመስሉ፣ ፈተናው እንዴት እንደሚዘጋጅ እና ለፈተናው በምን መንገድ መዘጋጀት እንደሚገባችሁ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.