Channel
🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85
Updated: 2026-09-04
🔴 ጋሪ ኔቪል ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ አውሮፓ መድረክ ከመመለሱ በፊት የተከላካይ ክፍሉን አለማጠናከሩን ገለፀ❗️ - ጋሪ ኔቪል ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር አመት የጉዳት ማዕበል ካጋጠመው በቡድኑ ውጤት እና መንፈስ ላይ ከፍተኛ ውደቀት ሊከሰት እንደሚችል አስጠንቅቋል። - አይ…
🔴 "በራሴ ላይ የማስቀምጠው ግብ የተሻለ የራሴን ማንነት መገንባት እንጂ ሌላ ሰውን ለማሸነፍ መሞከር አይደለም❗️" ብሩኖ ፌርናንዴዝ - የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፌርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉን የጎል አመቻችቶ የመቀበል (assists) ታሪካዊ የበላይነት ክብረ-ወሰን በብቸኝነት…
🔴 ከኢፕስዊች ጋር ባደረገው ጨዋታ ሀትሪክ የሰራው ብሩኖ ፌርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ❗️ - የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፌርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች (Player of the Matchweek) ክብርን አሸንፏል። - አጥቂ…
🔴 ጆሹዋ ዘርክዚ በኦልድ ትራፎርድ ይቆያል❗️ - ጆሹዋ ዚርክዜ በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ከኤቨርተን ፍላጎት ቢቀርብበትም በማንቸስተር ዩናይትድ ለመቆየት ወስኗል። ኤቨርተን በተለይም ፎላሪን ባሎጉንን ለማስፈረም ያቀረበው ጥያቄ እንቅፋት ከገጠመው በኋላ፣ የማጥቃት ክፍሉን ለማጠናከ…
🔴 በርንሊ በሃሪ አማስ ዝውውር ዙሪያ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ውይይት አደረገ — ስካይ ስፖርትስ - በርንሊ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የ19 ዓመቱን የግራ መስመር ተከላካይ ሃሪ አማስን በቋሚነት ለማስፈረም ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ውይይት አድርጓል። በርን…
🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ በብራይተኑ የግራ መስመር ተከላካይ ፌርዲ ካዲዮግሉ ላይ የመጨረሻ ሰዓት ዝውውር ለማድረግ እያሰበ ነው — ዘገባዎች - ማንቸስተር ዩናይትድ ማክሰኞ ምሽት 5 ሰዓት የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት በግራ መስመር ተከላካይ ቦታ ላይ ማጠናከሪያ ለመፈለግ በማለም በብ…
🔴 "እጅግ አስደናቂ ነበር❗️" ሃሪ ማጉዋየር ማንቸስተር ዩናይትድ ኢፕስዊችን ካሸነፈ በኋላ ኮቢ ማይኑን አደነቀ - ሃሪ ማጉዋየር ማንቸስተር ዩናይትድ ኢፕስዊች ታውንን 5 ለ 2 ባሸነፈበት ጨዋታ ኮቢ ማይኑ ላሳየው ድንቅ ብቃት አድናቆቱን ገልጿል። - ማይኑ እጅግ ጎልቶ የታየ እንቅስቃ…
🔴 ጁቬንቱስ ጆሹዋ ዚርክዜ ለማዘዋወር ለማንቸስተር ዩናይትድ ይፋዊ ጥያቄ አቀረበ❗️ - ጂያንሉካ ዲ ማርዚዮ እንደዘገበው ከሆነ፣ ጁቬንቱስ ለጆሹዋ ዚርክዜ ለማንቸስተር ዩናይትድ ይፋዊ ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን፣ በሁለቱ ክለቦች መካከል ያለው ድርድርም በጥሩ ሁኔታ እየገፋ ይገኛል። - የጣሊያ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.