Channel
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @natnaelmekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Updated: 2026-08-15
ከበሻሻ እስከ አራት ኪሎ 50 ዓመታት የሕይወትና የመሪነት ጉዞ 🇪🇹 ዛሬ 50ኛ ዓመት የልደት በዓሉን የሚያከብረው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ የሕይወት ጉዞውን የጀመረው ከአዲስ አበባ ርቆ በጅማ አካባቢ በምትገኘው በሻሻ ከተባለች ትንሽ ገጠራማ ስፍራ ነው። የትናቱ ሌቴናል…
በሱዳን የሥልጣን ሽኩቻ የተጠመዱት ተፋላሚ ኃይሎች አንዱ ሌላውን በጦር መሣሪያ ኃይል ሙሉ በሙሉ አሸንፎ ለመውጣት የሚያደርጉት ጥረት ከንቱ መሆኑን መሬት ላይ ያለው ነባራዊ እውነታ ዳግም እያረጋገጠ ይገኛል። ይህንን የሱዳንን ማለቂያ የለሽ የጦርነት አዙሪት አስመልክቶ በምሥራቅ አፍሪካ …
ይህ እድል እንዳያመልጦ ! የማስታወቂያ ዋጋ! ብስራት ገብርኤል ላይ በ 7.2 ሚሊየን ብር ዘመናዊ አፓርትመት! ብስራተ ገብርኤል ከ ላፍቶ ሞል አጠገብ : እጅግ ዘመናዊ እፓርትመንት በውስጡ መዋኛ ገንዳ : የልጆች መጫወቻ : ሌሎች አገልግሎቶችን ያሟላ : እነሆ አማን ሪልስቴት ይዞ ብቅ …
አቦይ ስብሃት ነጋ ከአክሱም ባንክ ገንዘብ መውሰዳቸውን በሰጡት ቃለ-ምልልስ ተናገሩ! የህወሓት መስራች አባላት አንዱ የሆኑት አቦይ ስብሃት ነጋ፣ በሰጡት ቃለ-ምልልስ በትግል ዘመናቸው ከአክሱም ባንክ ገንዘብ መውሰዳቸውን ተናግረዋል። ይህንን ንግግር ስንሰማ ለዓመታት ስናነሳው የነበረውን…
አሁን ላይ ማንኛውም መኪና ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት ትክክለኛ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ያስፈልጎታል። Electra Auto sales ለዚህ ዋነኛ ምርጫዎ ነው እጃችን ላይ ወቅታዊ የሚሸጡ 00 ሆነ ትንሽ የተነዱ መኪኖች ማግኘት ይችላሉ! ትክክለኛ መኪና ፈላጊ ወይም ሻጭ ከሆኑ ይህን ቴሌግራ…
ወቅታዊ መልዕክት ለመላ ኢትዮጵያውያን - ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክና ባህል ሆኖ እየተከናወነ ያለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መካሄድ ከጀመረ እነሆ ዛሬ ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም አንድ ወር አስቆጠረ። ሂደቱ በሀገራችን ሲከናወን ለመጀመሪያ …
በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የለውጥ አመራር እና “መደመር” የተሰኘውን ፍልስፍና—የጋራ ኃይልና ትብብር የሚፈጥረውን ጥንካሬ—በጥልቀት እንመለከታለን። ከኢትዮጵያ የግብርና ለውጥ እና ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ (GERD) ጀምሮ፣ እስከ ከተማ ልማት፣ አረን…
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በድሬዳዋ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራን አስጀመረ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ረሻድ ከማል በድሬዳዋ ከተማ በያዝነው ክረምት በኮርፖሬሽኑ የሚከናወኑ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎችን ከድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከክቡር አቶ …
How Telegram trading bots — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — advertise within Telegram itself. Analysis of 100+ unique ad creatives.
كيف تُعلن بوتات تداول تيليغرام على تيليغرام ذاتها. تحليل لأكثر من 100 إعلاناً.
Wie Telegram Trading-Bots auf Telegram selbst werben. Analyse von 100+ Creatives.
Cómo los bots de trading de Telegram — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — se anuncian en el mismo Telegram.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.