Channel
👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት
Updated: 2026-08-15
Media post
«የአለሙ ሰንደቅ» አለምን ጠቅላላ ዝናው ያስደመመ፡ በፈተና ብዛት ከሐቅ ያልዘመመ፡ ታሪኩ ጥንት ላይ የተጠመጠመ፡ የሽርክን ጨለማ የቀለጣጠመ፡ ሙሀመድ ነውኮ የአለማት እዝነት፡ ተነግሮ የማያልቅ ውብ አሸናፊነት፡ መልካም ነገሮችን ጌታችን የቀባው፡ ስሙ ሲጠራ ነው ከልብ የሚገባው፡ በሱ ተ…
ሙሀመዱል-አሚን «አልናፈቋችሁም⁉️» {صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا} t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
✨ አዲስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ! ✨ በኢስላማዊ እውቀት ህይወትዎን ማሳመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ «ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። 📚 የምንጀምረው ትምህርት፦ «ኹዝ ዐቂደተክ» (كتاب خذ عقيدتك من الكتاب والسنة)…
Media post
የመሬት ስበትን (Gravity) ለመጀመሪያ ጊዜ የደረሰበት እ. ኢ. አ. በ1727 የሞተው እንግሊዛዊው አይዛክ ኒውተን ሳይሆን በሂጅራው አቆጣጠር በ280 የሞተው አቡል ቃሲም ዑበይዱላህ ብኑ ዐብዲላህ ብኒ ኹረዳዝበህ ነው ይላሉ ሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ ሸይኽ። ሙሉውን ስሙት። = የቴሌግራም ቻና…
👉ለአንዳንድ ባለጌዎች ብቻ ነው እሽ!? ተመለሽ እህቴ አታልቅሽ ብሎ አባት በሬ ሽጦ፡ ወንድም ስራ ፈቶ ከቤት ተቀምጦ፡ ገንዘብ ተሰብስቦ በልመና ፈጦ፡ ስንት ተጠራቅሞ ቅመም ተሸምጥጦ፡ በስንት መከራ አረብ ሀገር መጣች፡ መጥታ በሶስት ወሯ ለዒጃዛ ወጣች፡ እዛው ቤት እንዳለች ካንዱ ፍቅ…
«እንደማትሰሙኝ አውቃለሁ ግን እናገራለሁ።» «ዛሬም ተደራጁ» ኢነሏሃ-ሽተራ የወረደላቸው፡ መርሁ ሲነካ የሀይማኖታቸው፡ ፀንተው ተፋልመዋል ሞተው ህያው ናቸው፡ የኔ ዘመን ጠቢብ ይህን አያውቀውም፡ እምነቱ ሲሰደብ ጭራሽ ግደለውም፡ ምዕመኑ ሲረሸን ምንም አይመስለውም፡ ህሌናው ቆሽሿል ከቶ …
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.