Channel
ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም
Updated: 2026-08-24
https://youtu.be/Q35REYjkwB4?si=bhb5EZpa3DAyFnr8
https://youtu.be/lHLdL61Sd5U?si=49hZh2cWuVJLueDA
🌍👑 የእመቤታችንን ዕርገት በብሔራዊ በዓልነት የሚያከብሩ የዓለማችን ሀገራት ✍️ ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 🌸 የቅድስት ድንግል ማርያም ዕረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገት የአንድ ሀገር፣ የአንድ ቋንቋ ወይም የአንድ ባህል በዓል ብቻ አይደለም። 💥 "እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ኹ…
https://www.youtube.com/live/EplYb5IkeIM?si=xbr4X98kuuwAG8xC
https://www.youtube.com/live/-T_qhCmAS-0?si=AU9AoQasYa_o3oBx
https://www.youtube.com/live/dob38hvXNMY?si=1WzJt5sVvy9Qly7O
💥 ጌታችን ጌትነቱን ገልጦበታል። የአብ ድምፅ ተሰምቶበታልና ታቦር ተራራ ቅዱስ ነው። ቅዱስ ጴጥሮስም በመልእክቱ "ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይኽ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእር…
[ደብረ ታቦር] ✍ ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ♥❖ ይኽ በዓል ከጌታችን 9ኙ ዐበይት በዓላት አንደኛው ሲኾን በዓሉ በየዓመቱ ነሐሴ 13 ላይ በታላቅ ድምቀት ይከበራል፡፡ ታሪኩ በ3ቱ ወንጌላት ላይ የተጻፈ ሲኾን ጌታችን አምላችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሌሎቹን ሐዋርያትን ከእግረ ደብር …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.