Channel
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
Updated: 2026-08-07
"ይሄ መከላከያ ሰራዊት የስርአቱ ታዛዥ እንጅ የሀገርና የህዝብ መከላከያ ባሀመሆኑ የብልፅግና ሰራዊት ነው እንጅ የኢትዮጵያ አይደለም" ይላሉ መከላከያ ሰራዊቱን የሚተቹና የሚያወግዙ አካላት። ይህ የአንድን ሀገር መከላከያ ሰራዊት ተግባርና ሚና ፤ የአንድን ሀገር መንግስት ስልጣንና ወሰን…
በዚህ ጦርነት በዋናነት አራት ሀይሎች ሲሳተፉ ከአራቱ ሶስቱ የሚታገሉለት አላማ ሲኖራቸው አንዱ ግን ምንም አይነት ግልፅና የጋራ ግብ ፣ የትግል እና ፖለቲካዊ አላማ ፣ ስትራቴጂ ፣ ብቁ አመራር እና ግዛታዊ ስልጣን የለውም። መከላከያ ሰራዊት በአንድ ወገን ሸእቢያ ፣ ህወሓት እና ፋኖ ደ…
ቱርክ የመካ ጦር ጥምረት ኢላማ ኢራን አለመሆኗን ገልፃለች። የቱርኩ ውጭጉዳይ ሚኒስትር ሀካን ፊዳን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ጥምረቱ ኢራንን በባላንጣነት እንደማይፈርጅና ኢራን ኢላማ ያደረገ እንዳልሆነ አስታውቀዋል። ጥምረቱ የኔቶ አይነት መልክ እንደሚኖረው የተናገሩት ሀካን ፊዳን የሶስቱ ሀ…
የአሜሪካ ኮንግረስ የሆነው አንዲ ኦግሌስ የአሜሪካ ሙስሊሞችን ከተሳደበ በሗላ በምርጫ ተሸንፏል። ኮንግረሱ አንዲ ኦግሌስ የጥላቻ ቅስቀሳን በመጠቀም ከፍተኛ ድምፅ ለማግኘት ቢሞክርም ውጤቱ ግን በተቃራኒው ሆኗል። ኮንግረሱ ኦግሌስን ትራምፕ እንዲመረጥ ኢንዶርስ አድርጎት የነበረ ቢሆንም ተ…
Media post
የቱርክ ሳኡዲ ፓኪስታን ጥምረትን ቀላል አድርገው ወይንም የይምሰል አድርገው የሚያዩት አሉ። እኔ እንደዚያ አላየውም። እንደተባለው ሶስቱ ሀገራት በየሴክተሩ ግዙፍ አቅም ያላቸው ከመሆኑም በላይ የጂኦፖለቲካዊ አቀማመጣቸው እጅግ ስትራቴጂካዊ ነው። በተለይ ለቱርክ ወታደራዊ መስፋፋት ሰፊ መ…
#የመካ_ጥምረት - ሶስቱን ታላላቅ ሙስሊም ሀገራት ያጣመረው ወታደራዊ ጥምረት ተስፋና ተግዳሮቱ! ስምምነቱ ለምንና አሁን አስፈለገ? ላለፉት ጥቂት አመታት የመካከለኛው ምስራቅ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሁኔታ በእጅጉ ተገለባብጧል። በተለይም የሀማስ እና እስራኤል ጦርነት የቀጠናውን መልክ ላይመ…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.