Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @seledanewsbot
Updated: 2026-08-18
ኢትዮጵያ የኤልኒኖ ክስተት በኃይል ማመንጨት አቅሟ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል አስጠነቀቀች የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቱ ሊከሰት ይችላል ተብሎ የሚጠበቀው የኤልኒኖ ክስተት በውሃ ኃይል ላይ በተመሠረተው የኤሌክትሪክ አቅርቦት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል በማሳሰብ፣ ቅድመ ጥንቃ…
በጠለምት ወረዳ በተከሰተ ድርቅ የ16 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የመረው ቀበሌ አስተዳዳሪ ለአዲስ ማለዳ ገለጹ በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ መረው ቀበሌ በተከሰተው በረታች ድርቅ ሳቢያ የ16 ሰዎች ሕይወት ማለፉንና በመቶዎች የሚቆጠሩ የቤተሰብ አባላት ለስደት መዳረጋቸውን የመረው ቀበሌ…
ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ አረቄ ተደፋ በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ለወንጀል መንስኤ የሆነና ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለው ህገ-ወጥ የሀበሻ አረቄ በቁጥጥር ስር ውሎ እንዲደፋ ተደረገ። የወረዳው ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ሳጅን ጌታሁን ክፍሌ እንደገለጹ…
በኢትዮጵያ 4 በመቶ የሚሆኑት ወንዶች በጡት ካንሰር ይጠቃሉ የወንዶች የጡት ካንሰር የማይሰሩ የወተት ቱቦዎች፣ እጢዎች እና የጡት ቲሹዎች ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ልክ እንደ ሴቶች ሁሉ የጡት ካንሰር በወንዶች ላይም በማንኛውም እድሜ ክልል …
“ኢራን እጅ ትስጥ“ - ትራምፕ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ተደርሶ የነበረውን የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ አሜሪካ ማራዘም እንደማትፈልግ አሳወቁ። በዋሽንግተንና ቴህራን መካከል ለ60 ቀናት ጦርነቱን ያረግባል በሚል ይፋ ሆኖ የነበረው ሰነድ ሰኞ ነሐሴ 11-2018 ጊዜው ተጠናቋል…
የዴሞክራቲክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ፡ በአገሪቱ ታሪክ የከፋው ሆኖ ተመዘገበ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በአገሪቱ ታሪክ እጅግ የከፋው ሆኖ መመዝገቡን የጤና ባለሥልጣናት አስታወቁ። ቫይረሱ ግንቦት ላይ መከሰቱ ከተወጀ ወዲህ ከ4,900 በላይ ሰዎች በበሽታው …
ሰበር አቶ ክርስቲያን ታደለ የመንግሥትን የምሕረት ቅድመ ሁኔታ ተቀበሉ! ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተያያዘ በሽብር ተከስሰው በእስር ላይ የሚገኙ በርከት ያሉ ታሳሪዎች መንግሥት ያቀረበላቸውን በቅድመ ሁኔታ የታሠረ የምኅረት መጠየቂያ ሠነድ መፈረማቸውን ዋዜማ ራድዮ ዘግቧል፡፡ የሕዝብ ተ…
Media post
A head-to-head of how 888casino and BetMGM Casino advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus US casino with brand loyalty, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 888casino and BetOnline advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus offshore crypto-funded play, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 888casino and FortuneJack advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus crypto-first, provably-fair play, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 888casino and JackpotCity advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus regulated slots-forward play, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.