Channel
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz
Updated: 2026-08-07
ነሐሴ 5 2018 በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመጪዎቹ አምስት ቀናት ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ። የጎርፍ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ እንዲደረግም መክሯል። በኢንስቲትዩቱ የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር …
#ሸገርስፖርት የአርስናል ተጠባቂው ዝውውር ተቃርቧል https://www.youtube.com/live/xv1fPYkhjx0?si=-dsjagJdmlZ1hegR
ነሐሴ 5 2018 ማንኛውም የውጭ አገር ዜጋ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ላይ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለመሆን ቢያንስ 150000 ዶላር እንደሚያስፈልገው የሚደነግግ መመሪያን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አወጣ። አንድ የውጭ አገር ዜጋ በኢትዮጵያ የቤት ባለቤት ለመሆን የማኅበረሰ…
ነሐሴ 5 2018 ማንኛውም የውጭ አገር ዜጋ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ላይ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለመሆን ቢያንስ 150 ሺህ ዶላር እንደሚያስፈልገው የሚደነግግ መመሪያን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አወጣ። አንድ የውጭ አገር ዜጋ በኢትዮጵያ የቤት ባለቤት ለመሆን የማኅበረሰ…
Media post
#ወግ መብላትስ ቋንጣ ነበር ከብት ያልቃል እንጂ https://www.youtube.com/watch?v=trkibbjRAg4
#ማሟሻ የባህር ዛፍ ነሐሴ 02/2018 https://youtu.be/ZO4tJnX-_0Q?si=ItSu9VqoZkVF_YC2 #mamuasha
ነሐሴ 4 2018 የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለውይይት በቀረቡት ስምንቱም አጀንዳዎች ላይ በተጀመረው ምክክር ከስምምነት ተደርሶ ሊጠናቀቅ ይችላል የሚል እምነት እንደሌለውና፣ አንዳንድ አጀንዳዎች ለቀጣይ ትውልድ ሊተላለፉ እንደሚችሉ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተናግሯል። የምክክር ኮሚሽኑ ዋና ኮ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.