Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-08-23
ዛሬ ምሽት 3፡00 ይጠብቁን! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል ⓸ ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ ይቀጥላል!-ኢንሻ አላህ-
የሰዎችን መሄድ አትፍሩ፤ መሸኘትን በፀጋ ተለማመዱት። ማንም ይምጣ፣ ማንም ይሂድ—ሰላማችሁ በማንም መኖርና አለመኖር ላይ እንዳይመሠረት አድርጉ። ሰው ብቻውን ወደዚህች ምድር መጣ። ብቻውንም ይህችን ምድር ይሰናበታል። ብቻውን ቢኖር ታዲያ ምኑ ይገርማል!
አንዳንድ ጊዜ እውነተኛ ወዳጃችን ማን እንደሆነ እንለይበት ዘንድ አላህ ይፈትነናል።
እሁድ... -- 🔠---በቲክ ቶክ---👇👇 https://www.tiktok.com/@sle_qelbachn1?_r=1&_t=ZS-992wv4fSSc0
📓በለይላ ፍቅር ያበደው ሰው! (የመጅኑን ለይላ አስገራሚ ታሪክ) 🎥ልዩ የቀጥታ ስርጭት (TikTok Live) ✅ ከ«መጅኑን ለይላ» ታሪክ የምንማራቸው ትልልቅ ቁምነገሮች፤ ✅ ከሐራም ፍቅር ጋር የተያያዙ አንገብጋቢ ነጥቦችና አደጋዎች፤ ✅ ልባችንን ካልተፈቀደ ሐራም ፍቅር እንዴት እን…
በ-ኢሞም (IMO) መጥተናል! ● ዓላማችን በወጣቱ ቋንቋ ስለ ወጣቱ እያወራን ቀልባችንን በጋራ ማስተካከል ነው። አድሱን የ ኢሞ ገፃችንን ፎሎው በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇❝ስለ ቀልባችን❞ https://s.channelcom.tech/vvBknq?from=TG
አምንሃለሁ… ግን ፎቶዬን አልልክም! ክብሯ በፎቶ ምክንያት የረከሰ ስንት እህት እንዳለች የቅርብ ጊዜው የሶሻል ሚዲያ እውነታ ምስክር ነው።
ፎቶሽን እንዳትልኪ! ~ ምንም ያህል ብታፈቅሪው፣ ምንም ያህል «እንደ ራሴ አምነዋለሁ» ብትይ እንኳ በሀራም ግንኙነት ውስጥ እያለሽ ፎቶሽን በፍጹም እንዳትልኪለት! ● አንደኛ፦ ያለ ኒካህ የሚደረግ ግንኙነት ራሱ ሀራም ሆኖ ሳለ፣ ፎቶ በመላክ አውራሽን መግለጥ ድርብ ወንጀል ነው። ● ሁለ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.