Channel
⚽ ጎል | 🏆 ውጤት | 🔥 ትንታኔ 📲 ይቀላቀሉ! ሜዳው ይጠብቃችኋል።
Updated: 2026-08-23
ማን ዩናይትድ ከሀል ሲቲ ጋር ከተሸነፈ በኋላ፣ ግብ ጠባቂው ዴቪድ ዴ ሄያ በማህበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ አንድ ነገር ለጥፏል። @sportmeda_et
የማንቸስተር ሲቲው አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ ለአዲሱ የውድድር ዘመን ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል። @sportmeda_et
ባርሴሎና ከአብደልቃድር ሀምዛ ጋር አዲስ ውል ለመፈራረም ንግግር ጀምሯል። ክለቡ አሁን ባለው ውሉ ላይ ያለውን የ15 ሚሊዮን ዩሮ የመልቀቂያ አንቀጽ ማስወገድ ይፈልጋል። ምንም እንኳን እስካሁን ስምምነት ላይ ባይደረስም፣ ባርሳ የሁኔታውን መፍትሄ ለማግኘት እየሰራ ነው። @sportmeda…
ማንቸስተር ሲቲ የፓልሜራስን ተጫዋች አላንን ለማስፈረም ተቃርቧል! 🚨 ክለቡ ተጫዋቹን ለማምጣት ከፓልሜራስ ጋር ሲያደርግ የነበረው ድርድር ትናንት ምሽት ከፍተኛ መሻሻል አሳይቷል። የዝውውር ክፍያውም 40 ሚሊዮን ዩሮ አካባቢ እንደሚሆን ይጠበቃል። @sportmeda_et
ሃሪ ኬን ከባየር ሙኒክ ጋር ስላለው አዲስ ውል ተናግሯል! አጥቂው "ውይይቱን በዚህ ሳምንት እና በሚቀጥለው ሳምንት እናደርጋለን። ክፍት ውይይት ይሆናል። ምንም አይነት ፍጥነትም ሆነ ጭንቀት የለብንም" ብሏል። ሙሉ ትኩረቴ ባየር ሙኒክ እና መጪው የውድድር ዘመን ላይ ነው። ውይይቶቹ ከት…
የባየር ሙኒኩ ግብ ጠባቂ ማኑኤል ኖየር በዚህ የውድድር ዘመን መጨረሻ ከእግር ኳስ ሊሰናበት እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል። ‹‹ይህን የውድድር ዘመን መደሰት አለብኝ። ከዚያ በኋላ እናያለን። ግን አዎ፣ የመጨረሻዬ ሊሆን ይችላል›› ብሏል። @sportmeda_et
ማንቸስተር ዩናይትድ እና ብራይተን በካርሎስ ባሌባ ዝውውር ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል! ሁሉም ሰነዶች ተለዋውጠው ተፈርመዋል። ዝውውሩ በ65 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሆን፣ በተጨማሪ 5 ሚሊዮን ፓውንድ እና በቀጣይ ሽያጭ ላይ ድርሻ ተካቷል። ይህም በይፋ ተረጋግጧል። @sportmeda_et
ሪያል ማድሪድ የስፔኑን ተሰጥኦ ሰርጂዮ ማርቲኔዝን ለማስፈረም ብቻውን አይደለም። ከሬሲንግ ክለብ ለማምጣት ሌሎች የቡንደስሊጋ እና የፕሪሚየር ሊግ ክለቦችም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው። እነዚህ ክለቦች በቻምፒየንስ ሊግ የሚጫወቱ ናቸው። @sportmeda_et
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.