Channel
መረጃዎችን ለመላክ @voa_news_amharic_bot
Updated: 2026-08-07
እስራኤል የትራምፕን የጋዛ ዕቅድ ውድቅ አደረገች፤ ስለ ሆርሙዝ ሰርጥ እና ሌሎች የመካከለኛው ምስራቅ ጉዳይ ተጨማሪ ዝርዝሮች ወጡ እስራኤል እሁድ ዕለት በ አሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይፋ የተደረገውን የጋዛን ስምምነት ውድቅ አደረገች። በሌላ በኩል ቴህራን የ“ጠላት ሀገራት” መ…
በ መተሀራ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 4.6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ትላን እሁድ ምሽት በኦሮሚያ ክልል መተሀራ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 4.6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን፣ የመሬት መንቀጥቀጡ ንዝረት በአቅራቢያው በሚገኙ የአፋር አካባቢዎችም መሰማቱን ቮልካኖ ዲዝከቨ…
Media post
በቀጣናው ውጥረት እና ግጭት በቀጠለበት ወቅት ሱዳን ከ ሞቃዲሾ እና ከ ካይሮ ጋር ውይይቶችን አደረገች ሱዳን ከሶማሊያ እና ከግብጽ ጋር በቀጣናዊ ክስተቶች፣ በሁለትዮሽ ትብብሮች እና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮሩ የተናጠል ዲፕሎማሲያዊ ውይይቶችን ማካሄዷን የሶማሊያ ብሔራዊ ዜና ኤ…
ኃይለኛ አውሎ ንፋስ በቻይና በመነሳቱ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ከቤታቸው ለቀው ወጡ ዶልፊን' የተሰኘው ኃይለኛ አውሎ ንፋስበቻይና ምሥራቃዊ ክፍል ላይ መነሳቱን ተከትሎ፣ የቻይና ባለሥልጣናት የፋይናንስ ማዕከል የሆነችውን ሻንጋይን ጨምሮ ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎችን ከቤታቸው አስወጥተዋል…
በኢትዮጵያ በኤልኒኖ ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የድርቅና የጎርፍ አደጋ ለማቃለል አጣዳፊ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግሥታት የምግብና እርሻ ድርጅት (FAO) አስታወቀ እንደ ድርጅቱ ሪፖርት፣ በክረምቱ ወቅት በሚጠበቀው የእርጥበት እጥረትና ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ባለው ጊዜ …
የዳንጎቴ ማጣሪያ ፋብሪካ በሐምሌ ወር ለአውሮፓ ትልቁ የጄት ነዳጅ አቅራቢ መሆን ቻለ የናይጄሪያው አሊኮ ዳንጎቴ ማጣሪያ ፋብሪካ በሐምሌ ወር ብቻ ለአውሮፓ ከገባው አጠቃላይ የጄት ነዳጅ ውስጥ አምስተኛውን ድርሻ በመያዝ (ከ2.06 ሚሊዮን ቶን ውስጥ ከ400 ሺህ በላይ ቶን በማቅረብ) ለ…
በኩርሙክ ከተማ የጅምላ መቃብሮች ተገኙ በሱዳን ብሉ ናይል ክልል በፈጣን ድጋፍ ኃይሎች (RSF) የተገደሉ የ25 ሰላማዊ ሰዎችን አስከሬን የያዘ የጅምላ መቃብር መገኘቱን አንድ የአካባቢው ባለሥልጣን እሁድ ዕለት አስታወቁ። መቃብሩ የሴቶች፣ የሕፃናት እና የሆስፒታል ሠራተኞች አስክሬን የ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.