Channel
Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com
Updated: 2026-08-07
- ቀጣዩ የመንግስት አስተዳደር ሥርዓት ፓርላመንታዊ ሆኖ ፕሬዝዳንቱ ከፓርላማው ይመረጥ የሚል ምክረ ሀሳብ በብልፅግና ቀርቧል -ሕገ መንግስቱ አንቀጽ 49 ንዑስ አንቀጽ 5፤ ኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ስለሚኖራት “ልዩ ጥቅም” የሚደነግግ ሲሆን፤ በምክክሩ “ልዩ ጥቅም” የሚለ…
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ነሃሴ 4፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የብሄራዊ የምክክር ጉባኤው ምክረ ሀሳብ አጠናቃሪ ቡድኖች የአዲስ አበባን ጉዳይ 500 አባላት ላሏቸው የሥራ ቡድኖች ማቅረብ ሳይችሉ ቀሩ። አጀንዳው ለሥራ ቡድኖች ያልቀረበው፣ ከተማዋ 'የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማና መቀ…
የአዲስ አበባ ጉዳይ በሌሎች አጀንዳዎች ላይ የሚካሄደውን ምክክር ጥላ አጥሎበታል በምክክር አዳራሾች ከሚደረገው የምክክር ሂደት ውጭ፤ ትይዩ የሆኑ ድርድሮች እየተካሄዱ መሆናቸውን ዋዜማ ሰምታለች። የማንነት እውቅና፣ የአስተዳደር መዋቅርና ሌሎች ጥያቄዎች ያሏቸው ፓርቲዎች፤ “ከብልጽግና ፓ…
የክልል ልዩ ኃይል ይፍረስ ፣ ሀገር አቀፍ ሚሊሻ ይደራጅ የሚሉ አጀንዳዎች ቀርበዋል የክልሎች የልዩ ኃይል አደረጃጀት እንዲፈርስ የተወሰነ ቢሆንም፤ ኦሮሚያ፣ ሶማሌ እና አፋር ክልሎች በተለያየ መልክና ስያሜ የልዩ ኃይል ሠራዊታቸውን ሳይበትኑ ማስቀጠላቸውን ያነሱ ተመካካሪዎች፤ ውሳኔው በ…
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ነሃሴ 2፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ በብሄራዊ ምክክር ጉባኤው የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች 500 አባላት ላሏቸው የሥራ ቡድኖች መቅረብ ጀመሩ። ከእያንዳንዱ የባለ 500 አባላት የሥራ ቡድኖች የተመረጡ 30 አባላት ከስልታዊ ቡድኖች የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሃ…
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ነሃሴ 1፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ሰሞኑን በስልታዊ ቡድን ደረጃ በአዲስ አበባ ከተማ ሕጋዊ ቁመና ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው አገራዊ ምክክር የሀሳብ ልዩነት ማስተናገዱን ዋዜማ ሠምታለች። ከጥቃቅን ቡድኖች ደረጃ ጀምሮ ያልተነሱ ሀሳቦች በስልታዊ ቡድን ቃ…
“አዲስ አበባ ሕብረ ብሔራዊ ከተማ ናት እያልን ለአንድ ክልል ልዩ ጥቅም የሚያስገኝ ውሳኔ አናስተላልፍም” ተመካካሪዎች - የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከተማዋ የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማ እና መቀመጫ ትሁን የሚለውን ምክረ ሀሳብ ያቀረቡ ተመካካሪዎች ደግሞ፤ ምክረ ሀሳቡ በሥራ…
ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሁለት ጊዜያት ተመካካሪዎች አድማ ማድረጋቸውን ለተመካካሪዎች በሠጠው ማብራሪያ ላይ መግለጡን ዋዜማ ሠምታለች። ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ፣ የምክክር ሂደቱ ሁሉም ተመካካሪዎች ሀሳባቸውን የሚገ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.