Channel
መረጃዎችን ለመላክ @fikerassefa
Updated: 2026-08-14
አዲስ አበባ-የምክር ሒደቱ ሥጋት እንዳሳደረባቸዉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። አዲስ አበባ ዉስጥ በተያዘዉ አገራዊ ምክር ላይ የሚሳተፉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክር ሒደቱ ቅሬታ፣ ጥርጣሬና ሥጋት እንደተሰማቸዉ አስታወቁ።እናት ፓርቲ (እፓ) ፣የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) እና…
የቱፓክ ሻኩር ግድያ የፍርድ ሂደት ከ30 ዓመታት በኋላ በይፋ ተጀመረ በአሜሪካ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስም ያለው የሂፕ-ሆፕ ኮከብ ቱፓክ ሻኩር ከተገደለ ከ30 ዓመታት በኋላ የግድያው ዋና ጠንሳሽ ነው የተባለው ግለሰብ የፍርድ ሂደት በይፋ እንደተጀመረ ኤኤፍፒ በዘገባው አስነብቧል። …
Media post
Media post
ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ ዩቲዩብ አዲስ ይዘት የሚፈጥሩ አካላት ከማስታወቂያ እና ከዩቲዩብ ፕሪሚየም ገቢ ማግኘት የሚጀምሩበትን የዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም መስፈርት በሁለት እጥፍ ማሳደጉን አስታወቀ። እ.ኤ.አ Feb 1, 2027 ጀምሮ ተግባራዊ በ…
“ኢራን የኒውክሌር ቦምብ ለመሥራት ረዥም ጊዜ ያስፈልጋታል” የሞሳድ የቀድሞ አዛዥ የእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ የቀድሞው አዛዥ ዮሲ ኮኽን ኢራን በተፈጸመባት ተከታታይ ጥቃት ምክንያት የኒውክሌር ቦምብ የመሥራቅ አቅሟ መዳከሙን ተናገሩ። ባለሥልጣኑ የእስራኤል የስለላ ድርጅት ፎርዶ የ…
ሴት የመስተንግዶ ሰራተኞችን አለባበስ እና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ በአዲስ አበባ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ መደረጉ ተነገረ በከ5 ሺህ እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ የገንዘብ መቀጮን ጨምሮ ሌሎች ቅጣቶችን የሚያስከትለው ሴት መስተንግዶ ሰራተኞች አለባበስ እና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ ሙሉ በ…
ከ4 ሺህ በላይ ሴቶች ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት ማግኘታቸዉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ። ህጉ በሚፈቅድባቸዉ ሁኔታዎች ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት በጤና ተቋማት ደረጃ በሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች በመስጠት የእናቶችን ህመምና ሞት ለመቀነስ…
How Alza — the dominant Czech e-commerce platform founded 1994 — runs Telegram ads. Product-drop hooks, Black Friday cadence, multi-country footprint, competitive context vs Mall, Heureka, Notino.
كيف تروّج ألزا — أكبر منصّة تجارة إلكترونية تشيكية منذ 1994 — على تيليجرام. إطلاقات المنتجات، الجمعة السوداء، انتشار متعدّد الدول، التموضع مقابل Mall وHeureka وNotino.
Wie Alza — die seit 1994 dominierende tschechische E-Commerce-Plattform — auf Telegram wirbt. Produkt-Drops, Black Friday, Multi-Country-Footprint, Wettbewerb gegen Mall, Heureka, Notino.
Cómo Alza — la mayor plataforma checa de e-commerce desde 1994 — anuncia en Telegram. Lanzamientos de producto, Black Friday, huella multipaís, posicionamiento frente a Mall, Heureka, Notino.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.