Channel
አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @africatvch እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @africatv1bot ይጠቀሙ።
Updated: 2026-08-22
የ እናት ፍቅር! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
ባል እና ሚስት በተለያየ የቁልምጫ ስም ይጠራራሉ ። በብዙ ባለትዳሮች መካከል ደግሞ " አባቴ ፣ እናቴ " የሚሉ የቁልምጫ ስሞች ተለምደዋል ። ይህ አጠራር በሸሪዓ ምን አይነት ብያኔ አለው የሚለውን በአል ፈታዋ መሰናዷችን ትከታተላላችሁ ። የዩቱዩብ ሊንኩ ወደመሰናዶ ይመራችኋል ። htt…
የመጀመሪያው አማኝ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
በሸይኽ አብዱረህማን አደም ዑመር አማካይነት ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ምላሽና ትንታኔ የሚሰጥበት የአል ፈታዋ መሰናዶ ዘወትር ምሽት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ ይደርሳል ። ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
ጥሩኝ,ለምኑኝ… #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
የሙስሊም ሰላምታ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
የ ኸድጃ የትዳር ጉዞ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
ዱንያ ውስብስብ ጥያቄና ግርታዎች ያሉባት ናት ። በዚህ መደናገር ውስጥ በጠራ መልኩ ህይወትን ለመምራት ሸሪዓ ሚዛን ያስጠብቃል ። ውርጃ በተለያየ ምክንያት ሊፈጸም የሚችል ብዙ ክርክርና ሙግት ሲያነሳ የኖረ ጉዳይ ነው ። ይህንንም ጉዳይ በውል ለመረዳት የሸሪዓ ብያኔና ትንታኔውን መረዳት…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.