Channel
✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @hulearsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @miss14 በኩል አናግሩን!
Updated: 2026-08-23
ኢቫን ሌኮ (የክለብ ብሩጅ አሰልጣኝ) የዞሊስን ወደ አርሰናል ስለመዛወር ፦ 🗣 ❝ በአውሮፓ ውስጥ ካሉት ትላልቅ ክለቦች ውስጥ ለአንዱ ፈርሟል ።❞ 🗣 ❝ ለክለብ ብሩጅ እና ለቤልጂየም እግር ኳስ ትልቅ ነገር ነው ። ለእሱ በጣም ደስተኛ ነኝ ለእኔ አዝኛለሁ ! መሄድ በጣም ይገባዋል …
አልቫሬዝ ደግሞ ተበሳጭቷል። @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
አሁን እየተደረገ ባለው ጨዋታ የአትሌቲኮ ማድሪድ ደጋፊዎች በጁሊያን አልቫሬዝ ላይ በከፍተኛ ድምፅ ፉጨት እና ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ። @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
ከብራዚል ኢትዋኖ እስከ እንግሊዝ ለንደን ኤምሬትስ ጋብሪኤል ማርቲኔሊ..!!! ምናልባትም አርሰናል ከአል ሂላል ጋር ስምምነት ላይ ከደረሰ ዳግመኛ በአርሰናል መለያ አናየውም። አርሰናል እሱን ከሸጠ ሌላ የግራ መስመር አጥቂ ተጫዋች ማስፈረም አለበት ምንም እንኳ ክሪስቶስ ዞሊስ ጥሩ አጀማ…
🚨አል ሂላል ኦሊ ዋትኪንስን እና ጋብሪኤል ማርቲኔሊን ለማስፈረም እየሰራ ነው! • የክንፍ ተጫዋች እና የመሃል አጥቂ ማስፈረም ለሲሞኔ ኢንዛጊ ቀዳሚ ግቦች ሆነዋል። • ጋብሪኤል ማርቲኔሊም በአል ሂላል የዝውውር ዝርዝር ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ይዟል። 🔵⚪️ አል ሂላል ሁለቱንም ዝውውሮች …
🚨| አርሰናል ማርቲኔሊን ሊሸጥ ይችላል! • የሳዑዲ አረቢያው ክለብ አል-ሂላል ጋብሪኤል ማርቲኔሊን ለማስፈረም ፍላጎት አለው። እስካሁን ድረስ ምንም ስምምነት የለም፣ ሆኖም በሁለቱ ክለቦች እንዲሁም ከተጫዋቹ ጋር ድርድሩ ቀጥሏል። • አርሰናል በማርቲኔሊ ሽያጭ ወደ £60 ሚሊዮን የሚጠ…
📊እስካሁን ባለው የፕሪሚየር ሊጉ የመክፈቻ ሳምንት፣ ከኖኒ ማዱኬ (4) በላይ የግብ እድል የፈጠረ ተጫዋች የለም። 🤯🏴 23 ደቂቃ ብቻ የተጫወተ ቢሆንም! [Who Scored] @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
❤️🔥🤍 ካይ ሀቨርት 🤖 ጀርመናዊው ተጫዋች ከጉዳት ከተመለሰ በሁዋላ ባለፉት ስምንት ጨዋታዎች ሰባት ቀጥተኛ የግብ አስተዋጽኦ ማድረግ ችሏል። 🪂🇩🇪 vs ማን ሲቲ ⚽️ vs ኒውካስል 🅰️ vs ዌስትሃም vs በርንሊ ⚽️ vs ፓላስ 🅰️ vs ፔዤ ⚽️ vs ማን.ሲቲ ⚽️ vs …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.