Channel
✞✞✞ Orthodox Mezmur Channel ✞✞✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮችን ያገኛሉ። ☞ @orthodox_mezmur_for_all ለማንኛውም ሀሳብ ፣ ጥቆማ ፣ አስተያየት 👇👇👇 @orthodox_mezmurs
Updated: 2026-08-22
ምስጢረኛዬ ነሽ | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ አውቀዋለሁ ደጅሽን የእረፍት ቦታዬን ጽኑ ሰላም ጸጥታ ማግኛዬን የት እሄዳለሁ አልልም ሲከፋኝ ኪዳነምሕረት አንቺ እያለሽልኝ/2/ አዝ ከአጸደ መቅደስሽ ከስዕልሽ ስር እረፍቴ በዚያ ነው በቅዱሱ ደብር ከተራራው አናት ከደጅሽ መጥቼ ሰምሮልኛል…
ስድቤን አርቀሽ | ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሺው እመ አምላክ በአንቺ መቼም አላፍርም ስምሽን ጠርቼ እጽናናለሁ ሀዘኔን በአንቺ እረሳለሁ /2/ አዝ ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝ በሀዘን በለቅሶ ድን…
መባረኪያዬ ነው ደጅሽ | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መባረኪያዬ ነው ደጅሽ መባረኪያዬ ከሃሳብ ከጭንቀት ማረፊያዬ ወድቄ የተነሳሁበት አልቅሼ የተሰማሁበት ደጅሽ ነው ኪዳነምሕረት/2/ አዝ ከእልፉ ሁሉ መሃል በቤትሽ ከሚመላለሰው በአንቺ የኔ መታየት በቀላል ማይገኝ ዕድል ነው አዘንሽልኝ …
ቅድስት ኪዳነ ምሕረት
❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤ ነሐሴ 16 ቀን 🌷ዕርገተ ድንግል ማርያም🌷 ❤ እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለትንሣኤዋና ለዕርገቷ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
"የኪዳነ ምሕረት መዝሙራት ስብስብ" 00:00 ማርያም ዐርጋለች 06:50 ጴጥሮስ ወጳውሎስ 09:41 ትርሲተ ወልድ 12:59 ሰላም ለኪ ማርያም 16:12 ዕርገታ ውስተ ሰማያት 18:20 ማርያምሰ እንተ በምድር 20:12 ወልድኪ ይጼውአኪ 22:32 ኦ ምዕራግ 25:14 ድንግል ማርያም ዐረገ…
"አዕረግዋ መላእክት" አዕረግዋ መላእክት ውስተ ሰማያት/7/ አሳረጓት መላእክት ወደ ሰማያት/13/ @Orthodox_Mezmur_For_All @Orthodox_Mezmur_For_All
"ማርያም አርጋለች" @Orthodox_Mezmur_For_All @Orthodox_Mezmur_For_All
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.