Channel
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @ye_getamian_mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @s_o_l_e_n_y
Updated: 2026-08-07
ትውልድ አለ! ዘበት ሆነ ክብርን መጣል፤ ስጋት ፣ ስጋን እያሳሳው፤ ክፋት ኮራጅ በረከተ ፤ ፀጋ ሚሸጥ እንደ ኤሳው። ፧ የኤልዛቤልም ቅሪት አካል ፤ አልተበላም በዓለም አለ ፤ ብሎ ሰማይ የሚዘጋ፤ ኤልያስስ ታዲያ የታለ ? ፧ እንዳልልህ በሰነፍ ቃል ፣ ትውልድ አለ የምትሰራው፤ ብድራቱን…
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ርዕስ:- እግዚአብሔር ትልቅ ነው ዘመን ሲሄድ በሌላ ሲተካ የሚሻረው በአዲስ እየተተካ ዘመን እየተቀየረ ሰውም እያለፈ የማያልፍ ግን አለ ሁሉ እያለፈ እርሱም እግዚአብሔር ነው በሌላ የማይተካ ስፍራውን የማይለቅ ነው ዘመናት ሲፈራረቁ ሰዓታት ቀናት አመታት እያሉ እርሱ ግን አለ በእነዚህ …
የኔ ኢየሱስ፣ ካንተ የምደብቀው ድክመት የለኝም፤ 🙏 ሁሉ ነገሬ ይገባሃል። 🥺 የልቤ ጓደኛ፣ የውስጤን አዋቂ፣ 😥 ገመናዬን ሸፋኝ፣ ሚስጥሬን ደባቂ፤ 🥺 ማን አለኝ እንደ አንተ ሚሆንልኝ ለኔ? 😢 ኢየሱስ፣ አንተ ነህ ያለኸኝ ከጎኔ። 🥰 📖 አንተ ለእኔ መሸሸጊያዬ ነህ፥ ከጣርም …
የውዴ ቃል የውዴ ቃል ከሰማይ የመጣው በተራሮች ላይ ሲዘል የሚታየው ሁሉን አስጥሎ ልብን የሚያርሰው ዉዴ እራሱ ነው ቀልቤን የወሰደው ክረምቱ እስኪያልፍ እንዲያ ያስቸኮለው አብቤ ፈክቼ ሊያየኝ የወደደው የሰላም መዓዛ ቤቴን የሚያውደው እየሱስ ክርስቶስ ውስጤ ስላለነው የውዴ ቃልማ ብርታ …
እንደ አሸዋ ፤ ጊዜአዊው ዳስ እፍ እንዳሉት፤ ያረፋ ኳስ እስኪይዙት ፤ ያታግላል ሲይዙትም ፤ ያዋልላል ከዓለም ጋር ፤ ውል መዋዋል። ፧ ባርኮት መናቅ ለመርበትበት፤ ቃልን ንቆ በመወትወት፤ የጥሪት ጥሪው ቢበዛም፤ ገንዘብ ግንዛቤ አይገዛም። ፧ ስለዚህ፦ መፈለግ ፣ እውቀትና ጥበብ፤ ዓለም…
Why Low reaction 🙄😥
ሂድ! አትጠራጠሩ እውነት ነው ነገሩ አትደናበሩ ተስማምቷል አገሩ ተረት ተተርቶ በምግባር ተፈትቶ መፅሐፍም ተፅፏል ወደፊት ነውንጂ ወደኋላ ያየ ባምላክ ይቀፀፋል! By @Lawyerly1 @ye_getamian_mahiber @ye_getamian_mahiber
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.